በ5ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በ5ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

👉7:00 ወላይታ ድቻ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

በ4ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ በኢትዮጵያ መድን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት ሲሸነፍ ሀዲያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ከተማ 0 ለ 0 መለያየቱ ይታወሳል።

👉10:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ

በ4ኛዉ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 መርታት ሲችል አርባምንጭ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና 0 ለ 0 በሆነ ዉጤት መለያየቱ ይታወሳል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.