ናፖሊን ያስተናገደዉ የሞሪኒዮ ሮማ 1ለ0 ተሸነፈ።

ናፖሊን ያስተናገደዉ ሮማ 1ለ0 በሆነ ዉጤት ተሸነፈ
በ11ኛዉ ሳምንት የጣልያን ሴርያ በሜዳዉ ስታዲዮ ኦሎምፒኮ ናፖሊን ያስተናገደዉ ሮማ 1ለ0 በሆነ ዉጤት ተሸንፏል።

ናፖሊን አሸናፊ ያደረገች ብቸኛ ጎል ናይጄሪያዊዉ ቪክቶር ኦሲሜን ከመረብ አሳርፏል።

ናፖሊ  በሊጉ ምንም ጨዋታ ባለመሸነፍ በሀያ ዘጠኝ ነጥቦች መምራቱን ቀጥሏል።

ሮማ ከናፖሊ በስድስት ነጥቦች ዝቅ በማለት በሀያ ሁለት ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በቀጣይ የሴርያዉ መርሐግብር ሮማ ከ ሄላስ ቬሮና እንዲሁም ናፖሊ ከ ሳሱሎ የሚጫወቱ ይሆናል

 

s

Leave a Reply

Your email address will not be published.