ሀዋሳ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ሁለት አቻ ተለያዩ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ ሃዋሳ ከተማ ከድሬደዋ ከተማ ሁለት አቻ ተለያይተዋል
ለሀዋሳ ከተማ ላውረንስ ላርቴ በ37ኛው ደቂቃ ዓሊ ሱሌማን በ89′ ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥሩ የድሬዳዋን ሁለት ጎሎች ቢንያም ጌታቸው በ20′ ኛው ደቂቃ እና 45+1′ ላይ አስቆጥሯል ።
በቀጣይ በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ፋሲል ከተማ እሁድ ጥቅምት 27 ቀን በ9ሰአት የሚገጥም ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና አርብ ጥቅምት 25 ቀን በ12 ሰአት ድሬደዋ ከተማ ላይ የሚጋጠሙ ይሆናል።
ፎቶ👇ከቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ