የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለደቡብና ለሲዳማ ክልች ደጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለደቡብና ለሲዳማ ክልሎች ለፕሮጀክት ሰልጣኞች የስፖርት ትጥቅ ደጋፍ አደረገ፤

የፌዴሬሽኑ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ፣ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የኢትዮጵያ አትሌቶች ማህበር ፕሬዝዳንት ኮ/ር አትሌት ማርቆስ ገነቲ፣ የጽ/ቤት ተወካይ አቶ ዮሐንስ እንግዳ እና የተሳትፎና ውድድር የስራ ሂደት መሪ አቶ አስፋው ዳኜ ዛሬ ጥቅምት 12/2015 ዓ.ም. በሃዋሳ በመገኘት ለፕሮጀክት ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞችና አመራሮች የተላኩትን የስፖርት አልባሳት ለደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልልና ለሲዳማ ክልል አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.