በ13 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

በ13 ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች

👉8:30 ላይ በኖቲንግሀም ፎረስትና በሊቨርፑል መካከል የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው

ሊቨርፑል በ16 ነጥብ 7 ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ኖቲንግሀም በ6 ነጥብ 20ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

👉11:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ

ማንችስተር ሲቲ በ23 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብራይተን በ15 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

👉በ 13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ምሽት 1:30 በ ቼልሲ እና ማንችስተር ዩናይትድ መካከል ይደረጋል።

በዛሬዉ ጨዋታ ክርስትያኖ ሮናልዶ በቅጣት ምክንያት በቡድኑ ስብስብ ዉስጥ አይካተትም።

ቼልሲ በሀያ ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ማንችስተር ዩናይትድ በ19 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.