ነውጠኛው ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል ።

ነውጠኛው ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመልሷል

ስፔናዊው የቀድሞ የቼልሲ አጥቂ ዲያጎ ኮስታ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱ ይፋ ሲሆን በዎልቭስ የሚያቆየውን አንድ አመት ውል ፈርሟል ።

ዲያጎ ኮስታ ከዚህ ቀደም በፕሪሚየር ሊጉ 89 ጨዋታዎች አድርጎ 52 ግቦችን አስቆጥሮ 16 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ። 2 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችንም ማሸነፉ ይታወሳል

Leave a Reply

Your email address will not be published.