በደቡብ አፍሪካ የታገቢኛለሽ ጥያቄዉን ለማቅረብ 90ኪሜ በመሮጥ ፍቅሩን የገለጸዉ ሰው

በደቡብ አፍሪካ የታገቢኛለሽ ጥያቄዉን ለማቅረብ 90ኪሜ በመሮጥ ፍቅሩን የገለጸዉ ሰው

ጆሴፍ ካጊሶ የ57 አመቱ ሰው ሲሆን በኮምድሬስ ማራቶን 90 ኪሎ ሜትር ሩጫ በመሮጥ ፕሩደንስ ለተባለችዉ የፍቅር ጓደኛው የታገቢኛኙሽ ጥያቄዉን አቅርቧል፡፡

የታገቢኛለሹን ጥያቄውን ልዩ የሚያደርገው በሩጫው መጠናቀቂያ ላይ የታገቢኛለሽ ጥያቄዉ የሰፈረበት ባነር ይዞ መታየቱ ነው ፡፡

በባነሩ ላይም “ፕሩደንስ ታገቢኛለሽ? ላንቺ ስል 90 ኪ.ሜ ሮጫለሁ ” ሲል አስነብቧል።

 

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት 👇👇👇👇

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.