የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ተጀመረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ
በኢሲኤ አዳራሽ ዛሬ ሲደረግ

የአፋር ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለስራ አስፈጻሚ እንዲወዳደሩ ያቀረብናቸው የአቶ አሊሚራህ ያለአግባብ ውድቅ ሆነውብናል እና ጉባኤው እንዲወያይበትና ውሳኔ እንዲሰጠን ብለው ጠይቀው ጉባኤው በድምጽ ብልጫ ለውይይት እንዲቀርብ ተፈቅዶ በትናትናው እለት ጠቅላላ ጉባኤ በአብላጫ ድምጽ ያጸደቀው ቢሆንም በእለተ እሁድ ዛሬ ሲቀጥል የምርጫ አስፈጻሚው ህጉ ስለተጣሰ ድጋሚ መወዳደራቸው አስቸጋሪ ነው በማለቱ ከጠቅላላ ጉባኤው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ በመሰማቱ እና ጭቅጭቅ የፈጠረ ሆኖ በመገኘቱ ስራ አስፈጻሚው በሌላ ግዜ ልናየው ስለምንችል አትበጥብጡ የምትበጠብጡ በፓሊስ ትወጣላችሁ በማለት የፕሬዘዳንትነት ምርጫ ተወዳዳሪዎችን በማስተዋወቅ ምርጫው እንዲቀጥል አዘዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.