አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል ።
አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል
አቶ ኢሳያስ ጂራ ደምፅ ከሰጡት 138 መራጮች 94 ደምፅ በማግኘት ነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት አመታት እንዲመሩ ተሹመዋል ።
ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት የተወዳደሩት አቶ ቶኪቻው አለማየው 17 ድምፅ ሲያገኙ አቶ መላኩ ፈንታ 27 ደምፅ ማግኘት ችለዋል ።