አስገራሚ ድል ለኢትዮጵያውያን
አስገራሚ ድል ለኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ በሴቶች 5000 ሜ መካከለኛ ዕርቀት ጀግኒት ጉዳፍ ፀጋዬ
14.46.29 አንደኛ በመሆን ወርቁን ለሀገሯ ገቢ አድርጋለች
ጀግኒት ዳዊት ስዮም በ14.47.36 ሶስተኛ በመሆን ነሀስ ነሀሱን ገቢ በማድረግ
ሀገሯቸውን ከፍ አድርገዋል ።
ኬኒያዊቷ ቼቢት 4.46.75 ሁለተኛ ስትሆን ስታጠናቅቅ የ10ሺ ሜትር የወርቅ ባለቤቷ ንግስት ለተሰንበት ግደይ ለዚህ ድል መገኘት ዙሩን በማክረር ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረግ በ14.47.98 በመግባት አምስተኛ በመሆን አጠናቃለች።
በአንደኝነት በድል ያጠናቀቀችው ጉዳፍ ጸጋዮ ከቀናት በፊት በ1500 ሜትር በአስገራሚ ብቃት ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ ማስገባቷ ይታወሳል።
ኢትዮጵያ ገናም የድል ባለቤት ትሆናለች የግር ኳሱን ከሱዳን ማን አሸነፈ?