ትናንት በተደረገ የ800ሜ ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ሶስስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
ትናንት በተደረገ የ800ሜ ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ሶስስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።
አትሌት ሀብታም ዓለሙ ፣ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ድርቤ ወልተጂ ወደ ቀጣዮ ዙር ያለፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ናቸው ።
ሌላው በወንዶች 800 ሜትር ለፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ ውድድር ብቸኛው ኢትዮጵያን የወከለው ቶሎሳ ቦደና 8ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቁ ወደ ቀጣዮ ዙር ማለፍ ሳይችል ቀርቷል ።
እንደ 10 እና 5 ሺ ሜትር ሩጫዎች በ800 ሜትር ላይ ብዙም ውጤታማ ባንሆንም የአትሌት ቶሎሳ ቦድና ብቃት ግን ተሰፋ ሰጪ ነው ። ከዚህ ቀደም በ800 ሜትር ኢትዮጵያዊው አትሌት መሀመድ አማን በሞስኮ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ ማምጣቱ ይታወሳል ።