800 ሜትር ማጣሪያ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ግርማ በአራተኛነት አጠናቀቀ

አሁን በተጠናቀቀ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 800 ሜትር ማጣሪያ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ግርማ
በ1.49.36 በማጠናቀቅ አራተኛ ሆኖ ጨርሷል።
የሌሎች ምድብ ማጣሪያ ሰአት ከታየ በኻላ ወደቀጣዩ ዙር ማለፉ ይለያል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.