አትሌት ታምራት ቶላ ለሀገሩ ሁለተኛውን ወርቅ አስገኝቷል

ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያለን በአስቸጋራው የማራቶን ውድድር ወርቁን አግኝተናል በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች ማራቶን ውድድር ጀግናው ታምራት ቶላ 2:05:35 በመግባት ሁለተኛውን ወርቅ ለሀገሩ ገቢ አድርጓል።

 

ጀግናው ሙስነት ገረመው ሁለተኛ በመሆን የብር ሜዳሊያ ገቢ በማድረግ ሀገሩን ከፍ አድርጓል ።

ጀግናው ሰይፉ ቱራ ስድስተኛ በመሆን አጠናቋል ።

በውድድሩ ወቅት የነበራቸው መተሳሰብ እና ፍቅር ልዩ ነበር።

Leave a Reply

Your email address will not be published.