በኦሬገን እየተከናወነ በሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን አትሌቶች ማጣሪያውን አልፈዋል

በኦሬገን እየተከናወነ በሚገኘው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድር በወንዶች 3,000ሜ መሠናክል እና በሴቶች የ1,500 ሜ ውድድሮች የተሳተፉ ኢትዮጵያን አትሌቶች ማጣሪያውን አልፈዋል ።
በ3,000 ሜትር መሠናክል ወንዶች
ጌትነት ዋለ በ 8:17.49 ሰአት
ለሜቻ ግርማ በ 8:19.64 ሰአት
ኃ/ማርያም አማረ 8:18.34 ሰአት በመግባት ወደቀጣዩ ማለፍ ችለዋል
በሴቶች 1,500 ሜትር
ሂሩት መሸሻ 4:07.05
ፍረወይኒ ኃይሉ 4:04.85
ጉዳፍ ፀጋይ 4:02.68
በመግባት ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published.