18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና
በኦሪገን የሚካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በእለተ አርብ ጅማሮውን ያገኛል ።
ለሊት 9 ሰዓት ከሩብ ሲል በወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ ፣ ጌትነት ዋሌ እና ሀይለማርያም አማረ ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ ።
ለሊት 10 ሰዓት ላይ ደግሞ በሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ ጉዳፍ ፀጋዬ ፣ ፍሬወይኒ ሀይሉ እና ሒሩት መሸሻ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች ናቸው ።
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን