የ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ተጀምሯል

የ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ዛሬ ሰኞ መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ከማለዳው 2:30 በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ኢንተርናሽናል ስቴድዮም:-
በሴቶች አሎሎ፣ በወንዶች ሱሉስ ዝላይ ፍፃሜ እና በ800 ሜ ወንድና ሴት ማጣሪያ፣ 100 ሜ ወንድና ሴት ማጣሪያ፣ እንዲሁም 400 ሜ ወንድና ሴት ማጣሪያ እየተካሄደ ነው።የፍፃሜ ውጤቶች

የውድድር ዓይነት አሎሎ ውርወራ

1ኛ ዙርጋ ኡስማን መከላከያ 13.56
2ኛ መርሃዊት ፀጋዬ ኢት/ንግድባንክ 12.24
3ኛ አመለ ይበልጣል መከላከያ 12.16

የውድድር ዓይነት ስሉስ ዝላይ
1ኛ ክችማን ኡጅሉ ኢት/ኤሌትሪክ 16.03
2ኛ ዶል ማች ኢት/ንግድባንክ 15.79
3ኛ በቀለ ጅሎ ኦሮሚያክልል 15.54

የወንዶች 10000ሜ ፍፃሜ
👉ታደሰ ወርቁ ከደቡብ ፖሊስ በ 28፡11፡92 ሰዓት
👉ሚልኬሳ መንገሻ ከኦሮሚያ ክልል በ 28፡27፡26 ሰዓት
👉ገመቹ ዲዳ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ክለብ በ 28፡29፡93

 

 

 

 

19/07.2014

ፈለቀ ደምሴ

ምንጭ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴረሽን

Leave a Reply

Your email address will not be published.