የኢትዮጵያውያኑ አስደናቂ ድል በቤልግሬድ ዛሬም ቀጥሏል
የኢትዮጵያውያኑ አስደናቂ ድል ዘሬም ቀጥሏል
በ3000 ሜትር ወንዶች በተደረገ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር
ሰለሞን ባረጋ 7.41.38 ሰአት በመግባት አንደኛ
ለሜቻ ግርማ 7.41.63 ሰአት በመግባት ሁለተኛ በመሆን
የወርቅና ብር ሜዳሊያ በማግች ለሃገራቸውን ተጨማሪ ድልበማምጣት ባንዲራዋን ከፍ አድርገዋል ።
የአሸናፊወቹ ድል ይህን ይመስላል
👇
11/07/2014 ዓ.ም