ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አሜሪካንን ፣ቤልጂየምንንና ሲውዘርላንድን በማስከተል ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቁ።

መላው ኢትዮጵያውን እንኳን ደስ ያላችሁ
ኢትዮጵያውያኑ ጀግኖች አሜሪካንን ፣ቤልጂየምንንና ሲውዘርላንድን በማስከተል ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቁ።
በሰርቢያ – ቤልግሬድ በተካሄደው 18ኛው የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አለምን ያስደመመ ታሪክ በመስራት አሜሪካንን ፣ቤልጂየምንንና ሲውዘርላንድን በማስከተል
4 ወርቅ ፣ 3 ብር 2 ነሀሶችን በመጠቅለል ከአለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቁ።
ይህ ድል ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ድል ነው።
ኢትዮጵያ ትቅደም

Leave a Reply

Your email address will not be published.