የ2014ቱ ቅድሚያ ለሴቶች የ5ሺ ሜትር የሩጫ ውድድር።

▪️ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሳፋሪኮም ቅድሚያ ለሴቶች 5.ኪሎሜትር ሩጫ የፊታችን እሁድ መጋቢት 4 ይካሄዳል።

▪️ምዝገባም የተጀመረ ሲሆን ይህ ውድድር ሴቶች በሩጫው ያላቸውን ሚና የሚያሳይ እና የሚያጎለብት እንዲሁም ችሎታቸውን ለማገንባት የሚያግዝ መድረክ ነው።

▪️መነሻ እና መድረሻው ቦሌ አትላስ መብራቱ ጋር እንደሆነም ለማወቅ የተቻለ ሲሆን እስካሁን 5,000 የሚሆኑ ተሳታፊዎች ተመዝግበዋል። አሁንም መመዝገብ ለሚፈልጉ ሴት ተወዳዳሪዎች ለክፍያ በመገናኛ ፣ ካሳንችስ እና ሜክሲኮ የሚገኙትን የእናት ባንክ ቅርንጫፎችን እንዲጠቀሙ አወዳዳሪው አካል አሳስበዋል።

ፈለቀ ደምሴ።

Michael dejene

Michael dejene Bsc in computer science Born in october 12,1998 Age 23 Editor of ethiopianssport.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.