ኢትዮጵያዊቷ ያለምዘርፍ የኋላው የአለምን ሪከርድ በማሻሻል አሸነፈች።

▪️በስፔኗ ካስቴሎን ከተማ በተካሄደው የ 10 ኪሎሜትር የሩጫ ውድድርን ያለምዘርፍ የኋላው የአለምን ሪከርድ በማሻሻል ጭምር በአንደኝነት ውድድሯን አጠናቃለች። የአለም የግማሽ ማራቶን የነሀስ ሜዳሊስቷ ያለምዘርፍ የኋላው ውድድሩን ለማጠናቀቅ 29 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ የፈጀባት ሲሆን ባሳለፍነው አመት በትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ለባህሬን በምትሮጠው ቃልቂዳን ገዛኸኝ ተይዞ የነበረውን 29:38 ሪከርድ በ24 ሰከንዶች ማሻሻል ችላለች።

ፈለቀ ደምሴ።

Michael dejene

Michael dejene Bsc in computer science Born in october 12,1998 Age 23 Editor of ethiopianssport.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.