ዋልያዎቹ የሚወክሉዋቸውን ተጫዋቾች ይፋ አድርገዋል።
▪️የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከሳምንታት በኋላ በሚጀምረው የአፍሪካ ዋንጫ የሚወክሏትን ተጫዋቾች ይፋ አድርጋለች።
▪️በውበቱ አባተ እየተመራ ወደ ካሜሮን ምታዘጋጀው አፍሪካ ዋንጫ የሚያቀኑት ዋልያዎቹ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
▫️ግብ ጠባቂዎች
ተክለማርያም ሻንቆ
ፋሲል ገ/ሚካኤል
ጀማል ጣሰው
▫️ተከላካዮች
አስራት ቱንጆ
ሱሌማን ሀሚድ
ረመዳን የሱፍ
ደስታ ዮሀንስ
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባዬ
ምኞት ደበበ
መናፍ አወል
▫️አማካዮች
አማኑኤል ዮሀንስ
ጋቶች ፓኖም
ሽመልስ በቀለ
መስኡድ መሀመድ
ፍፁም አለሙ
ፍሬው ሰለሞን
በዛብህ መለዮ
▫️አጥቂዎች
አቡበከር ናስር
ጌታነህ ከበደ
አማኑኤል ገ/ሚካኤል
ሽመክት ጉግሳ
ሙጅብ ቃሲም
መስፍን ታደሰ
ዳዋ ሆቴሳ
ጌታነህ ከበደ ፣ ጀማል ጣሰው ፣ ሽመልስ በቀለ 3ቱ ተጫዋቾች በሳውዝ አፍሪካ በተዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችንን ወክለው ተጫውተው እንደነበር ይታወሳል።
▪️ኢትዮጵያ ከ 8 አመት በኋላ ዳግም ወደዚህ መድረክ የመጣች ሲሆን ከኬፕቨርዲ ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ከአዘጋጇ ካሜሮን ጋር ተደልድለዋል። የምድባቸውን የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ጥር 1 እሁድ 5:00 ላይ ያከናውናሉ።
ሚካኤል ደጀኔ።