ኢትዮጵያዊያን በለደን አንጸባራቂ ድል አስመዘገቡ።

ኢትዮጵያዊያን በለደን አንጸባራቂ ድል አስመዘገቡ።

በዛሬው እለት 41ኛው የለንደን ማራቶን ተካሂዷል። በዚህም ውድድር
▪️ኢትዮጽያዊው ሲሳይ ለማ እና ኬንያዊቷ ጆይሲ ላይን ኪፕኮስጌ በአንደኝነት ሲያጠናቅቁ
ኢትዮጵያውያኑ ሞስነት ገረመው በወንዶች 3ኛ
እንዲሁም በሴቶች ደራርቱ አዝመራው እና እሸቴ በክረ 2ኛና 3ኛ ሆነው አጠናቀዋል።
በወንዶች:-
1ኛ.ሲሳይ ለማ (ኢትዮጵያ)=2:04.01
2ኛ.ቪንሴንት ኪፕቹማ (ኬንያ)=2:04.28
3ኛ.ሞስነት ገረመው (ኢትዮጵያ) 2:04.41
በሴቶች:-
1ኛ.ጆይሲ ላይን ኪፕኮስጌ (ኬንያ)=2:17.43
2ኛ.ደጊቱ አዝመራው (ኢትዮጵያ)=2:17.58
3ኛ.አሸቴ በክረ (ኢትዮጵያ)=2:18.18
በሆነ ሰዓት ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

#ሚካኤል_ደጀኔ

Leave a Reply

Your email address will not be published.