ቨርጅል ቫንድይክ እና ጆ ጎሜዝ ለዩሮ 2020 መድረሳቸውን እንጃ – ይርገን ክሎፕ

ቨርጅል ቫንድይክ እና ጆ ጎሜዝ ለዩሮ 2020 መድረሳቸውን እንጃ – ይርገን ክሎፕ

በዘንድሮ ዩሮ 2020 ቨርጅል ቫንድይክ ሚደርሱ አይመስለኝም ሲሉ የሊቨርፑሉ አለቃ አስተያታቸውን ሰጥተዋል ፡፡ ሁለቱም ተጫዋቾች ተካታይ በሆነ የጉልበት ጉዳት ነበር ከሜዳ የራቁት የዩሮፓው ውድድር ደግሞ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደዚህ አመት ሰኔ መተላለፉ ይታወቃል ለዚህም ውድድር ተጫዋቾቹ ይደርሳሉ ተብሎ አይጠበቅም፡፡ክሎፕም የኔ ውሳኔ አይደለም ግን ካለኝ መረጃ አንጻር እነዚህ ተጫዋቾች መድረሳቸው ሚሆን አይመስልም፡፡ ለራሴ ብዬ ሳይሆን ግን ጉዳታቸው ከባድ ነው ለቅድመ ውድድር አመት ጨዋታዎቻችን ቢደርሱልን ራሱ በጣም ጥሩ ነው ፡፡ ጆኤል ማቲፕም ከነሱ አይለይም እሱም ቶሎ ሚመለስ አደለም ብለዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.