ዛሬ ከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ይጫወታሉ

ዋልያዎቹ ሶስተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን ከ ሱዳን አቻቸው ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም  ከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የሚያካሂዱ ሲሆን ጨዋታው በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት በ አዲስ ቲቪ ሽፋን የሚያገኝ ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.