ትላንት የተደረጉ የኢሮፓ ሊግ ጨዋታወች እና ውጤቶቻቸዉ

አርሰናል ጥር 2017 ስዋንሲን 4-0 ካሸነፈ በኋላ  ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ጨዋታ ሁለት በራስ ላይ ግብ ተጠቃሚ ሆነዋል።

ሌይስተር ሲቲ ከ 1961 በኃላ በ አውሮፓ ጨዋታ ለይ  ለመጀመሪያ ጊዜ  አራት ግቦችን ትላንት ማስቆጠር ችሏል።

የሄንሪህ ሚኪታሪያን ትላንት ለ ሮማ  ጨዋታው ከተጀመረ ከ 57 ሰከንድ በኋላ ያስቆጠረው ግብ  በዩሮፓ ሊግ እጅግ ፈጣን ግብ ተብሏል፡፡

ኤሲ ሚላን ከኖቬምበር 2011 ጀምሮ  በአውሮፓ ውድድሮች ትላንትና በአንድ ጨዋታ 3 ጎሎችን ሲያስተናግድ  ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ጣሊያኑ ክለብ ሮማ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ 5 ግቦችን በማስቆጠር በዩሮፓ ሊግ ውድድር ማሸነፍ ችለዋል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.