የስፔን ሁለቱ ሀያላን ክለቦች ዛሬ11:00 ጨዋታ ያደርጋሉ

የስፔን ሁለቱ ሀያላን ክለቦች ዛሬ11:00 ጨዋታ ያደርጋሉ

የስፔን ሁለቱ ሀያላን ክለቦች ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ ጨዋታ በእግር ኳስ አለም በጉጉት ከሚጠበቁት መርሀ ግብሮች መካከል አንዱ ነው።

ይህ ጨዋታ ዛሬ ከቀጥር በውሃላ የሚካሄድ ሲሆን በመርሀ ግብሩ ታሪክ ለመጀምሪያ ጊዜ በዝግ ስታድዮም የሚካሄድ ይሆናል።

በዛሬው እለት ሌሎችም ተጠባቂ የስፔን ሊግ ጨዋታዎች ያሉ ሲሆን በዚህም መሰረት

4:00   አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ቤቲስ ፣10:00 አታላንታ ከ ሳምፕዶሪያ ፣1:00   ጄንዋ ከ ኢንተር ሚላን ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.