ወደ መገባደዱ የደረሰው የቶታል ካፍ ቻምፕዮስ ሊግ

ወደ መገባደዱ የደረሰው የቶታል ካፍ ቻምፕዮስ ሊግ አንደኛውን የፍፃሜ ተጋጣሚ በትናንትናው ምሽት ማወቅ ችሏል።

የግብፁ አል አህሊ እና የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ ከሳምንት ፊት በሞሮኮ ተገናኝተው በአል አህሊ የ 2-0 አሸናፊነት መለያየታቸው የሚታወስ ሲሆን የመልስ ጨዋታ ትናንት ምሽት በግብፅ ተገናኝተው አል አህሊ 3-1 በማሸነፍ በድምሩ 5-1 በሆነ ውጤት ለቶታል ካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ማለፉን አረጋግጧል።

ምንጭ BBC SPORT

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.