አሰልቺው የጄደን ሳንቾ ዝውውር
እንደ ሚረር ዘገባ ከሆነ ባርሴሎና እና ሪያል ማድሪድ የዶርትመንዱን እንግሊዛዊ ተጫዋች ጄደን ሳንቾ ለማዘዋወር ፍላጎት እንዳላቸው የተገለጸ ሲሆን ማንችስተር ዩናይትድም የዚህን ልጅ ዝውውር በጊዜ ባለማጠናቀቁ ምክንያት ከነዚህ ክለቦች ከፍተኛ ፉክክር እንደሚጠብቀው ተገልጿል።
ፍሬው ከበደ