ቤን ቺልዌል በማንችስተር ዩናይትድ ተፈልጓል
ማንችስተር ዩናይትድ የሌስተር ሲቲውን የግራ ተመላላሽ ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ፉክክር ውስጥ ተቀላቅለዋል
እንደ Mirror reports ዘገባ ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትድ የሌስተር ሲቲን የግራ ተከላካይ ቤን ቺልዌል ለማስፈረም ውድድሩን መቀላቀላቸውን ተዘግቧል ቼልሲም ከ23 አመቱ ተመላላሽ ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን ቀበሮዎቹ ከዝውውሩ 80 ሚልየን ዩሮ ይፈልጋሉ
ፍሬው ከበደ