ፓውሎ ዲባላ የ2019/20 የጣሊያን ሴሪያ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመረጠ ፡፡
አርጀንቲናዊው የጁቬንቱስ አጥቂ ፓውሎ ዲባላ የ2019/20 የጣሊያን ሴሪያ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመባል የተመረጠ ሲሆን ዲባላ በዚህ የውድድር አመት 11 ጎል ሲያስቆጥር 11 ጎል የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል፡፡
በሌሎች ሽልማቶች፡
የዓመቱ ምርጥ አጥቂ :- ቺሮ ኢሞቢሌ (አታላንታ) የዓመቱ ምርጥ የመሐል ሜዳ ተጫዋች :- ፓፑ ጎሜዝ (አታላንታ)
የዓመቱ ምርጥ ተከላካይ :- ስቴቨን ዴ ቨርጂ ( ኢንተር ሚላን )
የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ :- ሼዝኒ
(ጁቬንቱስ)
የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች :- ዲያን ኩሉሴቪስኪ (ፓርማ) ሆነው ተመርጠዋል፡፡