የአለማችን ውዱ ጨዋታ

በአለማችን ውዱ ጨዋታ ፉልሀም በተጨማሪ 30 ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ታግዘው ብሬንትፎርድን 2 ለ 1 አሸንፈዋል በመሆኑም ፉልሀም ሊድስ እና ዌስትብሮምን በመከተል ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተመለሰ ሲሆን በተቃራኒው ብሬንትፎርድ በእንግሊዝ የሊግ ውድድሮች Play-off ዘጠነኛ ሽንፈቱ ሆኖ ተመዝግቧል።
ብሬንትፎርድ 1-2 ፉልሀም
ዳልስጋርድ 120+4 ብራየን 105’
ብራየን 117’

Leave a Reply

Your email address will not be published.