ኢንተር ሚላን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡

ኢንተር ሚላን የ31 አመቱን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን በቋሚነት ከማንችስተር ዪናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ሳንቼዝ ለኢንተር የ3አመት ውል ፈርሟል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.