ትናንት የተደረጉ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች

ሲቪያ 2:0 ሮማ
ባየር ሊቨርኩሰን 1:0 ሬንጀርስ (በድምር ውጤት 4:1)
ባዜል 1:0 ፍራንክፈርት (በድምር ውጤት 4:0)
ወልቭስ 1:0 ኦሎምፒያኮስ (በድምር ውጤት 2:1) ተለያይተዋል።

በዚህም መሰረት የዮሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ተጋጣሚ ቡድኖች የተለዩ ሲሆን፡

ሻክታር ከ ባዜል
ወልቭስ ከ ሲቪያ
ማን ዩናድትድ ከ ኮፐን ሃገን
ኢንተር ሚላን ከ ባየር ሊቨርኩሰን የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.