አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ የዝውውር መስኮት ከ5 በላይ ተጫዋቾችን ሊያስፈርሙ ይችላሉ ::

የFA CUP አሸናፊዎቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በዚህ የዝውውር መስኮት ከ5 በላይ ተጫዋቾችን ሊያስፈርም እንደሚችልና 9 ተጫዋቾችን ደግሞ ሊያጣ እንደሚችል Express ዘግቧል፡፡

ሊያስፈርማቸው ይችላል ተብሎ ስማቸው ከአርሰናል ጋር የተያያዙት ተጫዋቾች፡
ዊሊያም , ፊሊፔ ኩቲንሆ , ቶማስ ፓርቴ, ጆኤልሰን ፈርናንዴዝ , እና ራኪቲች ሲሆኑ

ሊያጣቸው ይችላል የተባሉት ደግሞ፡
ቤለሪን, ላካዜት , ቶሬራ , ጓንዱዚ , ኮላሲናች , ሆልዲንግ , ሙስጣፊ , ሶቅራጠስ እና ሚኪታሪያን ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.