ሳንቲ ኮዞሮላ ለኳታሩ ክለብ አል ሳድ ለመፈረም ዶሀ ገባ

ስፔናዊው የቀድሞ የአርሰናል እና ቪያሪያል አማካይ ሳንቲ ኮዞሮላ ለኳታሩ ክለብ አል ሳድ ለመፈረም ዶሀ የገባ ሲሆን ይህንን ቡድን የቀድሞው የባርሴሎና የመሀል ሜዳ ሞተር ዣቪ እንደሚያሰለጥነው ይታወቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.