ሮናልዶ ጁቬንቱስን ለቆ ወደ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት አሳይቶ እንደነበር ነገር ተዘግቧል፡፡

የ5 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ የሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ ፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት እንዳለው Goal.com የዘገበ ሲሆን የ35 አመቱ ሮናልዶ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በፊት በአሮጊቷ ቤት ደስተኛ እንዳልሆነና ጁቬንቱስን ለቆ ወደ ፒኤስጂ የመሄድ ፍላጎት አሳይቶ እንደነበር ነገር ግን ወረርሽኙ ሂደቱን እንዳስተጓገለው ተዘግቧል፡፡ከዚህም በተጨማሪ ከኪሊያን ምባፔና ከኔይማር ጋር የመጫወት ፍላጎት እንዳለው እየተዘገበ ይገኛል፡፡(Source: Goal.com & France Football)

Leave a Reply

Your email address will not be published.