ሼፍልድ ዩናይትድ የተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል !
ሼፍልድ ዩናይትዶች የእንግሊዛዊው ኮከብ ግብ ጠባቂ ዲን ሄንደርሰን የዘንድሮ የውድድር ዘመን እስኪጠናቀቅ ድረስ የውሰት ውሉን አራዝመዋል፡፡ ሄንደርሰን ከማንቸስተር ዩናይትድ በውሰት ሼፍልድን ተቀላቅሎ አስደናቂ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኝ ሲሆን የዘንድሮው የውድድር ዘመን የኮከብ ግብ ጠባቂነት ያሸንፋሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው፡፡