ስፔን ላሊጋ
ትንናት ምሽት የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር ሲቀጥል ባርሴሎና አትሌቲክ ቢልባኦን በማሸነፍ ወደ መሪነቱ ተመልሷል። ባርሳ አትሌቲክ ክለብን 1 ለ 0 ሲሆን ያሸነፈው የማሸነፊያ ብቸኛ ጎሏንም ራኪቲች አስቆጥሯል በዚህም ጨዋታ ሊዮኔል ሜሲ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል። በሌሎች ውጤቶች:
ባርሴሎና 1-0 አትሌቲክ ቢልባኦ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ሌቫንቴ
ሪያል ቫላዶሊድ 1-1 ሄታፌ