ቼልሲ ከአማካኙ ጋር ተለያይቷል

አታላንታ ከቼልሲ ከአማካኙ ጋር ተለያይቷል በውሰት በክለባቸው የቆየውን ማሪዮ ፓሳሊች በቋሚነት አስፈርሟል፡፡

ፓሳሊች ቼልሲን ከ ስድስት አመት በፊት እ.ኤ.አ በ2014 የተቀላቀለ ቢሆንም አንድም ጨዋታ ለክለቡ ሳያደርግ ለ 5 ክለቦች በውሰት ተሰቶ ያሳለፈ ሲሆን ያለፉትን 2 የውድድር ዘመን ያሳለፈበት አታላንታ በስተመጨረሻ ማረፊያው አድርጓል፡፡

አታላንታ በ75 ጨዋታዎች ላይ በመሰለፍ ግልጋሎት ለሰጣቸው አማካኝ 13.5 ሚ. ዮሮ አካባቢ እንደሚከፍሉ ይጠበቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.