32ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ መርሀ ግብሮች:
- ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012
ቦሩሲያ ሞንችግላድባህ ከ ወልፍስበርግ 1:30
ፍራይቡርግ ከ ኸርታ በርሊን 3:30
ዩኒየን በርሊን ከ ፓዴቦርን 3:30
ወርደር ብሬመን ከ ባየር ሙኒክ 3:30
- ዕሮብ ሰኔ 10, 2012
ፍራንክፈርት ከ ሻልክ 04 1:30
ቦሩሲያ ዶርትመንድ ከ ሜንዝ 3:30
ሌብዚግ ከ ፎርቱና ዱሰልዶርፍ 3:30
ባየር ሌቨርኩሰን ከ ኮሎኝ 3:30
ኦግስበርግ ከ ሆፈንሄም 3:30 የሚጫወቱ ይሆናል።
ባየርሙኒክ በዚህ ጨዋታ ድል የሚቀናው ከሆነ ለተከታታይ ስምንተኛ አመት የቡንደስሊጋው ሻምፒዮን መሆኑን የሚያረራግጥ ሲሆን በዚህም ጨዋታ ወርደር ብሬመን ላለመውረድ በሚያረገው ትግል ለባየር ሙኒክ ፈታኝ ሊሆንበት እንደሚችል ይጠበቃል። በሌላ በኩል በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍና ከሊጉ ላለመውረድ ሚደረገውም ትግል ትኩረት የሚሰጥ ሆኗል።