ፒኤስጂ አርጀንቲናዊውን አጥቂ በቋሚነት አስፈረመ

የ27 አመቱ አርጀንቲናዊ አጥቂ ማውሮ ኢካርዲ ባለፈው ክረምት ከኢንተር ሚላን ወደ ፒኤስጂ በውሰት ውል መዘዋወሩ ይታወሳል ታድያ ይህ ተጫዋች በክለቡ ባሳየው ጥሩ አቋም የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ በቋሚነት ሊያስፈርመው ሲደራደር የቆየ ሲሆን ይህም ድርድር ተሳክቶ £6.2 Milliion በአራት አመት ስምምነት በቋሚነት ፈርሟል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.