የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ24 ተጨዋቾች ጥሪ አድርጓል

በ2021 በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በደርሶ መልስ ከኒጀር ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ24 ተጨዋቾች ጥሪ አድርጓል

ግብ ጠባቂዎች
ይድነቃቸው ኪዳኔ (ወልቂጤ ከነማ)
ሰይድ ሐብታሙ (ጅማ አባጅፋር)
ተክለማርያም ሻንቆ (ኢትዮጵያ ቡና)

ተከላካዮች
አንተነህ ተስፋዬ (ሰበታ ከነማ)
ረመዳን የሱፍ (ስሁል ሸረ)
ዮናታን ፍስሀ (ሲዳማ ቡና)
አስቻለው ታመነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ደስታ ደሙ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ፈቱልኝ ጀማል (ኢትዮጵያ ቡና)
አህመድ ረሽድ (ኢትዮጵያ ቡና)

አማካኞች
ታደለ መንገሻ (ሰበታ ከነማ)
ግርማ ዲሳሳ (ባህር ዳር ከነማ)
ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
ከነአን ማርክነህ (አዳማ ከተማ)
ይሁን እንዳሻው (ሀድያ ሆሳዕና)
ሀይደር ሸረፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ታፈሰ ሰለሞን (ኢትዮጵያ ቡና)

አጥቂዎች
አማኑኤል ገ/ሚካኤል (መቐለ 70 እ.)
መስፍን ታፈሰ(ሀዋሳ ከተማ)
አዲስ ግደይ (ሲዳማ ቡና)
አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሚኪያስ መኮንን (ኢትዮጵያ ቡና)
አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
ሽመልስ በቀለ( ሚስር ሌል ማካሳ)

Leave a Reply

Your email address will not be published.