ሀያ ስድስተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ መርሀ ግብር :
አርብ የካቲት 27:
አላቬዝ 1-1 ቫሌንሲያ
ቅዳሜ የካቲት 28:
9:00 | ኤባር ከ ማዮርካ
12:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሲቪያ
2:30 | ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሴዳድ
5:00 | ጌታፌ ከ ሴልታቪጎ
እሁድ የካቲት 29:
8:00 | ኦሳሱና ከ ኢስፓኞል
10:00 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ
12:00 | ሌቫንቴ ከ ግራናዳ
2:30 | ቪያርያል ከ ሌጋኔስ
5:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ የሚጫወቱ ይሆናል፡፡