የካፍ ኢንስፔክሽን ቡድን የመቀሌ ስታድየም የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም አሉ።

የካፍ ኢንስፔክሽን ቡድን የመቀሌ ስታድየም የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም አሉ።

ካፍ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ የመቀሌ ስታድየም አስፈላጊ መስፈርቶችን አሁንም ማሙዋላት ባለመቻሉ የካፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ አይችልም ብሉዋል። በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኮትዲቯር አቻው ጋር የሚያረገው ጨዋታ ወደ ባህርዳር ስታድየም ዞርዋል።

ካፍ በደብዳቤው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ስታድዮሞች በሙሉ ችግር እንዳለባቸው እና ባፋጣኝ መፍትሄ ካልተሰጣቸው የካፍ ውድድሮችን ከኢትዮጵያ ውጪ ልታደርጉ ትችላላቹ ብሉዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.