14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለቀናት ተራዝሟል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር ባደረገው ምክክር የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ለቀናት እንዲራዘም ከስምምነት መድረሱን የአ.አ.እ.ኳ.ፌ.በፌዴሬሽኑ የፌስቡክ ገፁ አሳውቋል ::
በዚህም መሠረት የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን እንደሚጀመር ተረጋግጧል።
– የመክፈቻ ጨዋታዎች ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012
⚽️ 09:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
⚽️1100 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.