የ36ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውጤቶች።

በ 36ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውጤቶች።

በወጣት ሴቶችን 6 ኪ. ሜ. ውድድርን 

1ኛ ግርማዊት ገ/እግዚአብሄር ጉና ን/ሥራዎች 21:25.92
2ኛ አለሚቱ ታኩ ኦሮሚያ ክልል 21:32.14
3ኛ ፅጌ ገ/ሰላማ ሱር ኮንስትራክሽን 21:36.79
4ኛ መሰሉ በርኸ ትራንስ ኢትዮጵያ 21:37.52
5ኛ ውዴ ክፍለ ደብረ ብርሃን ዩኒ/ 21:39.22
6ኛ ሚዛን አለም ጉና ን/ ሥራዎች 21:49.40

የወጣት ሴቶች ቡድን ውጤት፣
1ኛ ትራንስ በ41 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ ኦሮሚያ በ41 ነጥብ
3ኛ ሃዋሳ ከነማ በ46 ነጥብ

በአንጋፋ አትሌቶች መካከል በተደረገ ውድድር፣
ከ50 አመት በላይ፣
1ኛ ገዛኸኝ ገብሬ
2ኛ ምናለ መኮንን
3ኛ ቶለሳ ገብሬ

ከ50 አመት በታች፣
1ኛ አያሌው እንዳለ
2ኛ ይበልጣል ቢያልፈው
3ኛ ተስፋዬ ጉታ

በ8 ኪ. ሜ. ወጣት ወንዶች አትሌት ንብረት መላክ ከአማራ ክልል አሸናፊ ሆኗል።
1ኛ ንብረት መላክ ከአማራ ክልል 25:01.41
2ኛ ፀጋዬ ኪዳኑ ከመስፍን ኢንጂ/ 25:03.62
3ኛ ሚልኬሳ መንገሻ ከኦሮሚያ 25:06.03
4ኛ ታደሰ ወርቁ ከሃዋሳ ከነማ 25:06.78
5ኛ ጌትነት የትዋለ ከአማራ 25:15.66
6ኛ ተስፋሁን አካልነው ከመከላከያ 25:19.10

በዚሁ ምድብ የቡድን አሸናፊዎች፣
1ኛ አማራ ክልል በ28 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ ኦሮሚያ ክልል በ57 ነጥብ
3ኛ ኢትዮ ኤሌትሪክ በ68 ነጥብ

የ10 ኪ.ሜ. አዋቂ ሴቶችን ውድድር አትሌት ደራ ዲዳ አሸንፋለች።
1ኛ ደራ ዲዳ ከኦሮሚያ 35:49.32
2ኛ ለተሰንበት ግደይ ከትራንስ ኢትዮጵያ 35:54.49
3ኛ ዘነቡ ፍቃዱ ከኦሮሚያ ፖሊስ 36:17.95
4ኛ ሃዊ ፈይሳ ከመከላከያ 36:19.69
5ኛ ፀሃይ ገመቹ ከኦሮሚያ 36:24.34
6ኛ ፎቴን ተስፋይ ከመሶቦ 36:27.25

በቡድን አሸናፊ 
1ኛ ኦሮሚያ ክልል በ23 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ አማራ ክልል በ59 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ95 ነጥብ

ምንጭ ስለሺ ብሥራት – የኢአፌ ኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ባለሙያ

Leave a Reply

Your email address will not be published.