አሰልጣኝ የርገን ክሎፕን አሰናብቶ አሰልጣን አርኔ ስሎትን የቀጠሩት ሊቨርፑሎች ስፔናዊውን የሪያል ሶሴዳድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማርቲን ዙቢሜንዲ ለማስፈረም እንቅስቃሴ ሊጀምሩ